እንዲህም ተባባሉ፥ “ሂዱና ምሳችሁን ብሉ፤ ጠጡም፤ ለሌላቸውም ሰዎች ምጽዋትን ላኩ። ይቺ ቀን ለእግዚአብሔር የተቀደሰች ናትና፥ አትዘኑም፤ እግዚአብሔር አይጥላችሁምና።”