በቤተ መቅደሱም በር ባለው አደባባይ በወንዶቹና በሴቶቹ ፊት ከነግህ ጀምሮ እስከ ቀትር ድረስ አነበበላቸው፤ ሁሉም በፍጹም ልባቸው ሕጉን አደመጡ።