ካህኑ ዕዝራም ካገሮቻቸው ሽማግሌዎች፥ በያገራቸውም ከሚኖሩት ሁሉ ስማቸው ልዩ ልዩ የሆነ ሰዎችን መረጠ፤ እንዲህም ያደርጉ ዘንድ እስከ ዐሥረኛው ወር መባቻ ድረስ ተቃጠሩ።