ነገር ግን ሰዉ ብዙ ነው፤ ጊዜውም ክረምት ነው፤ ፈጥነንም እናደርገው ዘንድ አንችልም፤ ሥራውም የአንድ ቀን ወይም የሁለት ቀን ሥራ አይደለም፤ በዚህ ፈጽመን በድለናልና።