ነገር ግን እንደ ፍርድህ ልዩ ከሚሆኑ ከምድር አሕዛብ ወገን ያገባናቸውን ሚስቶቻችንን ሁሉ ከልጆቻቸው ጋራ ከእኛ እናስወጣቸው ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንማማል።