ዕዝራም በቤተ መቅደሱ አንጻር ተንበርክኮ እያለቀሰ በጸለየና በተናዘዘ ጊዜ በኢየሩሳሌም ያሉ ብዙ ሰዎች ሴቶችና ወንዶች፥ ቆነጃጅቱም ወደ እርሱ ተሰበሰቡ፤ በሁሉም ላይ ታላቅ ልቅሶ ሆነ።