አቤቱ አንተ ግን ኀጢአታችንን ታገሥህ፤ እንመለስም ዘንድ ሥርን ሰጠኸን፤ ዳግመኛም ሕግህን አፍርሰን ከምድር አሕዛብ ርኩሰት ጋር አንድ እንሆን ዘንድ ይገባናልን?