ድል ትነሷቸው ዘንድ፥ የምድርንም በረከት ትበሉ ዘንድ፥ ለልጆቻችሁ ለዘለዓለሙ ታወርሷት ዘንድ በዘመናችሁ ሁሉ ከእነርሱ ጋር አትስማሙ።