ቤተ መቅደሳችንንም ያከብሩ ዘንድ፥ የጽዮንንም ፍራሿን ይሠሩ ዘንድ፥ በይሁዳና በኢየሩሳሌምም ኀይልን ይሰጡን ዘንድ አልተውኸንም።