ንጉሡ አርጤክስስም ወደ ካህኑና የእግዚአብሔርን ሕግ ወደሚጽፈው ወደ ዕዝራ ደብዳቤ ላከ። ከአርጤክስስም የእግዚአብሔርን ሕግ ወደሚጽፈው ወደ ካህኑ ዕዝራ የተላከው ደብዳቤ እንዲህ ይላል፦