በእኛ ኀጢአትና በአባቶቻችንም ኀጢአት የምድር ነገሥታት ከወንድሞቻችንና ከንጉሦቻችን፥ ከካህኖቻችንም ጋር ማረኩን፤ በጦራቸውም ዘረፉን፤ እስከ ዛሬም ድረስ አፈርን።