ከዚህም በኋላ በሠርኩ መሥዋዕት ጊዜ ጾመኛ እንደ ሆንሁ ልብሴና የክህነት ልብሴ እንደ ተቀደደ ሆኖ ተነሣሁ፤ በጉልበቴም ተንበረከክሁ፤ እጆችንም ወደ እግዚአብሔር ዘረጋሁ።