ሴቶች ልጆቻቸውን አገቡ፤ እነርሱና ልጆቻቸውም የከበረውን ዘር ከባዕዳን የምድር አሕዛብ ጋር ቀላቀሉ፤ መሳፍንቶቻቸውና መኳንንቶቻቸውም ከመጀመሪያው ሥራቸው ጀምሮ በዚያች ኀጢአት አንድ ሆኑ።”