እንዲህም አሉኝ፥ “የእስራኤል ወገኖች፥ መኳንንቶቻቸውም፥ ካህኖቻቸውም፥ ሌዋውያኑም ከሌሎች የምድር አሕዛብ ከከናኔዎን፥ ከፌሬዜዎን፥ ከኬጤዎንም፥ ከኢያቡሴዎን፥ ከሞዓባውያን፥ ከግብፃውያንና ከኤዶሜዎን ርኵሰት አልተለዩም።