ከዚህም በኋላ ለንጉሡ ዕቃ ቤት ሹሞች፥ ለሶርያና ለፊንቂ ገዦችም ከንጉሡ የመጣውን ደብዳቤ ሰጧቸው፤ ሕዝቡንና የእግዚአብሔርንም መቅደስ አከበሩ።