በመጀመሪያው ወር በዐሥራ ሁለተኛው ቀን ቴራን ከሚባል ሀገር ተነሡ፤ ከጠላቶቻችን ሁሉ ባዳነን፥ በፈጣሪያችን ከእኛ ጋር ባለች ጽንዕት እጅም ወደ ኢየሩሳሌም ደረሱ።