ለመሳፍንቱና ለመኳንንቱ፥ ለካህናቱ አለቆችና ለሌዋውያኑ፥ ለእስራኤልም ሀገሮች አለቆች በኢየሩሳሌም በአምላካችን ቤት አዳራሽ ውስጥ እስክትሰጧቸው ድረስ ተግታችሁ ጠብቁ።”