ንጉሡና መኳንንቱ፥ አማካሪዎቹም እስራኤልም ሁሉ የሰጡንን ወርቁንና ብሩን የእግዚአብሔርንም ቤት ንዋየ ቅድሳት መዝኜ ሰጠኋቸው።