በአምላካችን በእግዚአብሔርም ፊት ከልጆቻችን ጋራ በዚያ እንጾም ዘንድ ለልጆቻችንና ለከብቶቻችንም ይቅርታን እንለምን ዘንድ ተሳልን።