ወደ አልዓዛርም ላክሁ፤ ከእኔም ጋር መአስመንን፥ አንዐጣንን፥ ሰምያስን፥ ኢዮሪቦን፥ ናታንን፥ አርጦንን፥ ዘካርያስን፥ ሞሱላሞስን ወሰድሁ።