ከዘቶይስም ልጆች የኢያሐቲሉ ልጅ ኢያኬንያስ፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ ሰዎች፥ ከአዲኑ ልጆች የዮናታን ልጅ ኦቤድ፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ አምሳ ሰዎች።