የሳዶቅ ልጅ፥ የአኪጦብ ልጅ፥ የአማርትዩ ልጅ፥ የአዝያን ልጅ፥ የቡቂ ልጅ፥ የአቢሱ ልጅ፥ የፊንሐስ ልጅ፥ የአልዓዛር ልጅ፥ የመጀመሪያው ካህን የአሮን ልጅ፤