ሕዝቡ በኢየሩሳሌም ባለው በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ከሚያገቡት ስእለት ጋራ ወርቁንና ብሩን፥ ለበሬዎች፥ ለፍየሎችና ለበጎች መግዣ ይሰብስቡ፥