እኔና ባለሟሎች የተሳልነውን ቍርባን፥ በባቢሎን ሀገር የተገኘውንም ወርቁንና ብሩን ሁሉ በኢየሩሳሌም ለእግዚአብሔር ያቀርቡ ዘንድ፥