እኔ ሰውን በመውደድ አስቤ ከአይሁድ ወገን በመንግሥቴ ካሉ ከካህናትና ከሌዋውያን ወደ ኢየሩሳሌም ይሄዱ ዘንድ የሚወዱትን ሁሉ ከአንተ ጋር ይሂዱ ብዬ አዝዣለሁ።