ከቄሊ-ሶርያና ፊኒቂ ከሚገባው ግብር ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ፍየሎችንና ላሞችን፥ በጎችንም እንደ ሥርዐቱ ለእነዚህ ሰዎችና ለአለቃው ለዘሩባቤልም ሰጥታችሁ ደስ አሰኙአቸው።