Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 እንደዚሁም የሚያነዱትን እንጨት፥ ስንዴውን፥ ጨዉንና ወይኑን፥ ዘይቱንም፥ የዘወትሩንም ወጭ ገንዘብ ሁሉ፥ በየዓመቱም የሚያደርሳቸውን፥ በኢየሩሳሌም ያሉ ካህናቱ ያሏችሁን ያህል ስጧቸው፤ ግብሩንም ሳትከራከሩ እነርሱ የሚሏችሁን የሚበቃቸውን ስጧቸው። Ver Capítulo |