“እኔም የእግዚአብሔርን ቤት ሠርተው እስኪፈጽሙ ድረስ ከተማረኩበት የተመለሱ የአይሁድ ወገኖች ሁሉ አንድ ሁነው ተሰማርተው የእግዚአብሔርን ቤት ይሠሩ ዘንድ አዘዝኋቸው።