Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ከቄሊ-ሶርያና ፊኒቂ ከሚገባው ግብር ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ፍየሎችንና ላሞችን፥ በጎችንም እንደ ሥርዐቱ ለእነዚህ ሰዎችና ለአለቃው ለዘሩባቤልም ሰጥታችሁ ደስ አሰኙአቸው። Ver Capítulo |