ቁመቱ ስድሳ ክንድ ወርዱም ስድሳ ክንድ ይሁን፤ ሥራውም በሦስት ወገን በጥርብ ድንጋይ፥ ባንዲት ወገንም በሀገሩ አዲስ የዝግባ እንጨት ይሁን፤ ወጭውንም ከንጉሡ ከቂሮስ ዕቃ ቤት ይሰጧቸው ዘንድ አዘዘ።