Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ናቡከደነፆርም በኢየሩሳሌም ካለው ከቤተ መቅደስ አውጥቶ ወደ ባቢሎን የወሰደውን የወርቁንና የብሩን የእግዚአብሔርን ቤት ንዋየ ቅድሳት በኢየሩሳሌም ወዳለው ቀድሞ ወደ ነበረበት ወደዚያ ቤት ይመልሱት ዘንድ አዘዘ።” Ver Capítulo |