ይህንም ንዋየ ቅድሳት ወስደው በኢየሩሳሌም ባለ ቤተ መቅደስ ያኖሩት ዘንድ፥ የእግዚአብሔርንም ቤተ መቅደስ በቦታው ይሠሩት ዘንድ አዘዛቸው።