ቀድሞ በዚያ በያገራቸው ይኖሩ ከነበሩ ከካህናትና ከሌዋውያንም የዚያን ቤት ሥራውን ቀድሞ ያዩት አለቆችም በታላቅ ድምፅ ፈጽመው እያለቀሱ መጡ።