በእግዚአብሔር ሰው በሙሴ መጽሐፍ እንደ ተጻፈ እንደ ሕጉ መሥዋዕት ይሠዉ ዘንድ ለእስራኤል ፈጣሪ ለእግዚአብሔር መሠዊያውን አዘጋጁ።