ካህናቱም፥ ሌዋውያኑም በኢየሩሳሌምና በአካባቢዋ ከሚኖሩ ሕዝቦችም፥ መዘምራኑ፥ በር ጠባቂዎቹም፥ እስራኤልም ሁሉ በየቦታቸው ይቀመጡ ነበር።