ከሀገሮቻቸው አለቆችም ዐያሌዎች በኢየሩሳሌም ወዳለው ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ በደረሱ ጊዜ እንደሚቻላቸው መጠን ቤተ መቅደሱን በቦታው ያቆሙት ዘንድ ጸለዩ።