ከካህናቱ ወገን የሆኑ፥ የክህነትን ሥራ የሚሠሩ፥ ተመዝግበው ያልተገኙ፦ የሐብያ ልጆች፥ የአቅቦስ ልጆች፥ ከቤርዜሊ ልጆች ወገን በስሙ የተጠራች አውግያን ያገባ የይሆድስ ልጆች ናቸው።