የኤላም ልጆች አንድ ሽህ ሁለት መቶ አምሳ አራት ናቸው፤ የዛጦንም ልጆች ዘጠኝ መቶ ስድሳ ናቸው፤ የኮሮባ ልጆች ሰባት መቶ አምሳ ናቸው፤ የባኒን ልጆችም ስድስት መቶ አርባ ስምንት ናቸው።