ከዚህም በኋላ የሚወጡትን ያባቶቻቸውን ቤተ ሰቦች አለቆች በየወገኖቻቸው ለዩ፤ ሚስቶቻቸውን፥ ወንዶች ልጆቻቸውንና ሴቶች ልጆቻቸውን፥ ወንዶች አገልጋዮቻቸውንና ሴቶች አገልጋዮቻቸውን፥ ከብቶቻቸውንም ለዩ።