ኢየሩሳሌምንና ስሙ የተጠራባት ቤተ መቅደስንም ይሠሩአት ዘንድ፤ ለመውጣት ፈቅዶላቸዋልና። በመሰንቆና በበገናም ደስ እያላቸው ሰባት ቀን ተቀመጡ።