Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚህም በኋላ የሚወጡትን ያባቶቻቸውን ቤተ ሰቦች አለቆች በየወገኖቻቸው ለዩ፤ ሚስቶቻቸውን፥ ወንዶች ልጆቻቸውንና ሴቶች ልጆቻቸውን፥ ወንዶች አገልጋዮቻቸውንና ሴቶች አገልጋዮቻቸውን፥ ከብቶቻቸውንም ለዩ። Ver Capítulo |