“ሁላችን የሚያስጐመጅና የሚወደድ አንዳንድ ቃል አሻሽለን እንናገር ዘንድ ኑ፤ ነገሩ በጥበብ ከባልንጀራው ለተሻለለት ንጉሡ ዳርዮስ ብዙ ስጦታ ይስጠው፤ የአሸናፊነቱንም ዋጋ ይስጠው።