“የይሁዳና የብንያም ሀገሮች መሳፍንትም በየነገዳቸው፥ ሕዝቡም፥ ካህናቱም፥ ሌዋውያኑም፥ እግዚአብሔርም ልቡናውን ያነሣሣለት ሁሉ ይውጣ፤ በኢየሩሳሌም ያለውንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ይሥራ።