ስለዚህ ከእናንተ ውስጥ ከሕዝቡ ወገን የሆነ ቢኖር እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ይሁን፤ በይሁዳ ወደ አለች ወደ ኢየሩሳሌም ይውጣ፤ ለእስራኤል ጌታ ለእግዚአብሔር በኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስን ይሥራ።