አሁንም ጌታችን ንጉሥ ሆይ፥ ይህን ዕወቅ፤ ከእናንተ ወደ እኛ የመጡ አይሁድ ወደ ኢየሩሳሌም ሄደው፥ ክፉና ከዳተኛ ከተማን ይገነባሉ፤ የገበያ ቦታዎችዋንና ቅፅሮችዋን፥ ቤተ መቅደስዋንም ያድሳሉ።