ይህም በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ ተጻፈ፤ ኢዮስያስም የሠራው ሥራ ሁሉ፥ ክብሩም፥ የእግዚአብሔርንም ሕግ ማወቁ፥ በፊትም፥ በኋላም የሠራው ሥራ ሁሉ በእስራኤልና በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ ተጽፏል።