Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 በይሁዳም ሁሉ ለኢዮስያስ አለቀሱለት፤ ኤርምያስም ለኢዮስያስ አለቀሰለት፤ እስከዚች ቀን ድረስም ወንዶች ሁሉ ከሴቶች ጋር አለቀሱለት፤ ለዘለዓለምም እንዲሁ ያደርጉ ዘንድ ለእስራኤል ወገኖች ሥርዐት ሆኖ ተሰጠ። Ver Capítulo |