ኢዮስያስም በሠረገላዎቹ ሆኖ ገለል አልልም አለ፤ ይዋጋም ዘንድ ጀመረ፤ ከእግዚአብሔርም አፍ በነቢዩ በኤርምያስ የተነገረውን ቃል መስማት እንቢ አለ።