Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 “ከጌታ ከእግዚአብሔር ዘንድ በአንተ ላይ የተላክሁ አይደለም፥ እኔ የምወጋ ኤፍራጥስን ነውና፥ አሁንም እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው፤ እግዚአብሔር በእኔ ዘንድ አለ፤ እርሱም ይረዳኛል፤ ገለል በል፤ ከእግዚአብሔርም ጋር አትከራከር” አለው። Ver Capítulo |