1 ተሰሎንቄ 4:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ስለዚህ በዚህ ቃል እርስ በርሳችሁ ተጽናኑ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በእነዚህ ቃላት ተጽናኑ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ስለዚህ በዚህ ቃል እርስ በርሳችሁ ተጽናኑ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ። |
ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው ታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
ወንድሞች ሆይ! እንመክራችኋለን፤ ያለ ሥርዐት የሚሄዱትን ገሥጹአቸው፤ ድፍረት የሌላቸውን አጽኑአቸው፤ ለደካሞች ትጉላቸው፤ ሰውን ሁሉ ታገሡ።